የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Tamrat Bishaw Apr 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋውያን፣ እና ለአቅመ ደካሞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Apr 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞታቸውን ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን “የፋሲካ በዓል የአዲስ ሕይወትና አዲስ ተስፋ መግለጫ ነው”…
ጤና ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ከቅባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋሲካ በዓል ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የፋሲካ በዓል ተከበረ፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ለሰው ልጅ ደኅንነት፣ ሰላም የተገኘበት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡ ስለሆነም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገትና ልማት ህብረተሰቡ ለሰላም ዘብ በመቆም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገትና ልማት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ለሰላም ዘብ በመቆምና የልማት አጋርነቱን በተግባር በማሳየት የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትንሳዔ በዓልን አስመልክቶ…
Uncategorized ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር ሊገልፅ የህይወት ዋጋን ከፍሎ ሞትን ድል ነስቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በመልዕክታቸው ÷ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር ሊገልፅ የህይወት ዋጋን ከፍሎ ፤ ሞትን ደግሞ ድል…
የዜና ቪዲዮዎች የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ Amare Asrat Apr 15, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=2OPFt_bY6KA
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የሠራዊቱንና የሠራዊቱን አመራሮች ስም የሚያጎድፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል – መከላከያ ሠራዊት Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የመከላከያ ሠራዊቱንና የሠራዊቱን አመራሮች ስም የሚያጎድፉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አሳሰበ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ÷ የክልል ልዩ ኃይሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የፓርቲው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን ወንድማማች ፓርቲዎች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተቆጥበው ወደ ሰላም ንግግር እንዲመለሡ ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ወንድማማች ፓርቲዎች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተቆጥበው የተፈጠረውን ግጭት በውይይት እዲፈቱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ መንግስት ሰሞኑን…