ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ እፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ ዕፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በሑመራ ከተማ፣ ዲማ ፣ ባዕከር እና ራዊያን ኬላ ተያዘ፡፡
መነሻውን ሻሸመኔ ያደረገ እና ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ 22 ማዳበሪያ ሐሽሽ እንዲሁም መነሻውን አዲስ አበባ…