Fana: At a Speed of Life!

የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ “እንደ ክልላችን ላለፉት ዓመታት…

በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ከ4 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በ3…

በባህር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ የውኃ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ሮጀክቱ በጃፓን መንግሥት ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ድጋፍና በክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አሰሪነት ኮኖኬ በተሰኘው የጃፓን ተቋራጭ…

ባህርዳር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ጨዋታቸውን በድል አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ቀደም ብሎ ከወላይታ ዲቻ ጋር የተጫወቱት የጣና ሞገዶቹ ባህር ዳር ከተማ በአደም አባስ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፈዋል፡፡…

በትግራይ ክልል ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30 ቀን፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር) እንደገለፁት÷ ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ለተከታታይ ሶስት…

የፖርቹጋል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖርቹጋል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በዘርፈ ብዙ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሰማሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰና ልዑካቸው በኢትዮጵያ…

በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ባንኮች የስራ እድል ፈጠራ እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የመንግስትና የግል ባንኮች የስራ እድል ፈጠራ እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ  በክልሉ  አገልግሎት ከሚሰጡ የመንግስትና የግል ባንኮች ጋር ውይይት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ/ር) አሁን ላይ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን እየተካሄደ…

አልማ በ2015 ዓ.ም 7 ሺህ 328 የመማሪያ ክፍሎች መገንባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአማራ ክልል 7 ሺህ 328 የመማሪያ ክፍሎች መገንባቱን ገለጸ፡፡ የማኅበሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዓለማየሁ ሞገስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በ2015 ዓ.ም…

ሕገ-ወጥ ካርታ አዘጋጅተው የመንግስት ቦታ እንዲወሰድ አድርገዋል የተባሉ 3 ተከሳሾች በቀረበባቸው የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ አራት የመንግስት ቦታዎችን በተጭበረበረ መንገድ ካርታ አዘጋጅተው እንዲወሰዱ አድርገዋል የተባሉ ሶስት ተከሳሾች በቀረበባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ…