የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል። ውድድሩ በስራና ክህሎት ሚኒስትር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ጉባዔ በስዊዘርላንድ ጄኔቭ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው በሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ እና በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) የተመራ ልዑል እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…
ቢዝነስ በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያና በማሸጊያ ቴክኖሎጂዎች ላይ ያተኮረ የንግድ ትርዒት ሊካሄድ ነው Mikias Ayele May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ በፕላስቲክ ሕትመትና ማሸጊያ ቴክኖሎጂዎች ትኩረት ያደረገ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። የንግድ ትርዒቱ ከሰኔ 1 እስከ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈውን የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበል ገለጸች Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ÷የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈው የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበለው አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷በቅርቡ የተካሄደው የዓረብ ሊግ የመሪዎች ጉባኤ ያሳለፈው የውሳኔ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ እና ዴንቨር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ እና ዴንቨር ከተሞች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ስምምነቱ የሁለቱን ከተሞች ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በቶጎ ውጫሌ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በቶጎ ውጫሌ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ-ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ የሰላምና የልማት ትብብር ቻርተር ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በአማራ እና አፋር ክልሎች መካከል ቋሚ የመንግስታት ግንኙነት እንዲኖር የሚያስችል የጋራ የሰላምና የልማት ትብብር ቻርተር ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የጋራ ሰላምና የልማት ትብብሩ ዓላማ ዘላቂ ሰላም፣ልማትና ዋስትና ያለው ዴሞክራሲን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ለምትፈፅመው ጥቃት አሜሪካ ይሁንታ ሠጥታለች ስትል ሩሲያ ወቀሰች Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያዋ ክሬሚያ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አሜሪካ በዝምታ መመልከቷን ይሁንታ እንደመሥጠት እንደምትቆጥረው ሩሲያ አስታወቀች፡፡ በአሜሪካ የሩሲያ አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ በሠጡት ማስጠንቀቂያ አዘል አስተያየት ÷ ዩክሬን በክሬሚያ ሰርጥ…
የዜና ቪዲዮዎች ፈተና እና ችግርን ለማለፍ መፍትሔ ላይ እናተኩር- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat May 22, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=N-EiP8flL0U
ቴክ የአውሮፓ ኅብረት ሜታ ኩባንያን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቀጣ Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓውያንን መረጃ ለአሜሪካ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ኅብረቱ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቅጣት የፌስቡኩ ሜታ ላይ ጣለ፡፡ ኅብረቱ ኩባንያውን በመቅጣት ብቻ ሳይወሰን ከፈረንጆቹ ጥቅምት ወር ጀምሮ የማንኛውንም የአውሮፓ ሀገራት ተጠቃሚዎችን መረጃ…