የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር እና በሰላማዊ መንገድ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ፡፡ የቢሮ ኃላፊው በበጀት ዓመቱ የሰላምና የልማት ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ…
ፋና ስብስብ የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ እየተከናወነ የሚገኘው "በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ገበያ የስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 111 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመጀመሪያው የወባ ክትባት ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ ነው ተባለ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት የመጀመሪያውን የወባ ክትባት በቅርቡ በአፍሪካ ሀገራት እንደሚያሰራጭ አስታወቀ። ድርጅቱ እንዳስታወቀው በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ውስጥ 18 ሚሊየን የወባ ክትባቶች በ12 የአፍሪካ ሀገራት ይሰራጫሉ። ‘ሞስኪውሪክስ’…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለ8 ሺህ 459 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ለ8 ሺህ 459 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የሐረሪ ክልል የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለፀ። ለ9 ሺህ 695 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እንደነበር ተገልጿል፡፡ ከተፈጠረው 8 ሺህ 459 የሥራ ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ድልድዮች ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ሶስት ድልድዮች ተገቢው ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ። ጥገና የተደረገላቸው ድልድዮች ከመቀሌ ወደ ሐውዜን፣ ከአላማጣ ወደ መኾኒ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የስራ ክንውን ግምገማ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት÷ በኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና በአስተዳደር ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት በዝርዝር…
ቢዝነስ በመዲናዋ ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግም ኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ለውጥ ማሻሻያ ሥራ ማከናወኑን ገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከአዘርባጃን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ፋሪስ ሬዚቨርቨ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ፣ በባለብዙ ወገን እና በሌሎች የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የጋራ…