የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሃርጂት ሲንግ ሳጃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሽዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ግብጽ ገቡ Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በ2023ቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ የቦርድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ግብጽ ሻርማ ኤል ሼክ ገብተዋል፡፡ ስብሰባው "የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል እና አረንጓዴ ዕድገትን በአፍሪካ ለማረጋገጥ የግሉን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዋን አፍሪካ ኤክስፖ” በሳይንስ ሙዚየም ተከፈተ Amele Demsew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 60ኛ ዓመት ምስረታን አስመልክቶ የተዘጋጀው "ዋን አፍሪካ ኤክስፖ" ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም ተከፍቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ኤክስፖ ÷የመንግስትና የግል የንግድ ዘርፎች፣ የአፍሪካ ፣ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እና ነጋዴዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ስልጠናው የአመራሩን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም በማሣደግ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን በመቋቋም የተጀመረውን ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ ለማስቀጠል ያለመ ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኝተዋል። “ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ በጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የኢጋድ ፎረም ተጀመረ Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የአፍሪካ ቀንድ የኢጋድ መድረክ "የአየር ንብረት ትንበያዎች አገልግሎት የመፍትሄ እርምጃ ለመውሰድ" በሚል መሪ ቃል ተጀመረ፡፡ በመድረኩ የቀጣናው የቀጣዮቹ አራት ወራት ማለትም የሠኔ ፣ ሐምሌ ፣ ነኀሤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጡና ለውጥ የሚያመጡ ስራዎችን ማከናወን ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጡና ለውጥ የሚያመጡ ስራዎችን ማከናወን እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ100 ቀን የዕቅድ ክንውን አፈጻጸም ግምገማ አቶ ኦርዲን በድሪ በተገኙበት እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ9 ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የም/ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑክ በ76ኛው የዓለም የጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው Amele Demsew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑክ በጄኔቭ እየተካሄደ በሚገኘው 76ኛው የዓለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባዔው “የዓለም ጤና ድርጅት 75 ዓመት ቆይታ፣ ሕይወትን በማዳን፣ ጤና ለሁሉም ለማሳካት” በሚል መሪ ቃል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን አዲስ በረራ ጀመረ Meseret Awoke May 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ አዲስ በረራ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። በበረራው ማስጀመሪያ መረሐ-ግብር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የአየር መንገዱ የማኔጅመንት አባላትና…