Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አቀፍ የማርሻል አርት ስፖርታዊ ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉበት የማርሻል አርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ “የማርሻል አርት ስፖርት ለከተማችን ሰላም እና ውጤታማ ትውልድ ግንባታ” በሚል መሪ ቃል…

የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት በሳዑዲ ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት ተጠናቋል፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ…

ማንቼስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2022/23 የውድድር አመት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ውሃ ሰማያዊዎቹ ዛሬ አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መሽነፉን ተከትሎ ነው 3 ጨዋታዎች እየቀሩት የሊጉ ሻምፒዮን መሆን የቻለው፡፡ ለ3…

የ”ሿሿ ” ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ መቀጠሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተለምዶ ሿሿ የሚባለውን ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ወንጀሉን ለመከላከል እና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት…

ጀጁ ኮፊ በኢትዮጵያ ቡና ላይ ጥናቶችን ለማድረግ እና እሴት የመጨመር ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ቡና አምራች ኩባንያ ጀጁ ኮፊ በኢትዮጵያ ቡና ላይ ጥናቶችን ለማድረግ እና እሴት የመጨመር ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ በደቡብ ኮሪያ ከሚገኘው ጀጁ ቡና አምራች ኩባንያ ዋና ስራ…

ባለፉት ሦስት ዓመታት ኢኮኖሚው  6 ነጥብ 2 በመቶ አድጓል- ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተተገበረው የመጀመሪያው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፈተናዎችን ተቋቁሞ በአማካይ 6 ነጥብ 2 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ  ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት…

የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቀቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለቀናት ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ መጠናቀቅን ተከትሎ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። በክልሉ እየታዩ ያሉ  ኢኮኖሚያዊ፣…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የፈጠረልንን ዕድል በመጠቀም ህዝባችንን ልንክስ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ ከተለያዩ የክልሉ ከተሞችና የገጠር ወረዳዎች ከተውጣጡ የንግድ ማሕበረሰብ ተወካዮችና ባለሀብቶች ጋር ዛሬ ተወያዩ። መድረኩ፥ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የያዛቸው እቅዶች፣…

ከቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎችጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የኢንቨስትመንት  ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እና የቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ያንግ ሆንግ…

ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸዉ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸዉ ገለፁ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ  ሳንዶካን ደበበ ከቻይና የኢኮሎጂና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር ልዑካን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…