የሀገር ውስጥ ዜና “ኦሬንጅ”በቴሌኮሙ ዘርፍ በኢትዮጵያ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኦሬንጅ” የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት አቅራቢ በዘርፉ በኢትዮጵያ የመሠማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በመካከለኛው ምሥራቅ እና በአፍሪካ በቴሌኮም ዘርፍ ላይ የተሠማራውን የ“ኦሬንጅ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወጣቱን ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወጣቱን ወደ ሥራ ለማስገባት፣ የፈጠራ ሥራዎችን እና ኢንቨስትመንትን ለማበረታት በትኩረት እንደሚሠራ አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከዘርፉ የክልል ከፍተኛ የሥራ…
ስፓርት 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ ይካሄዳል Feven Bishaw May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ይካሄዳል። ውድድሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዓላማ አትሌቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጤፍ ዱቄት ጋር ሰጋቱራ በመቀላቀል ለሕብረተሰቡ ሊያከፋፍሉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amele Demsew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጤፍ ዱቄት ጋር የተለያዩ ባዕድ ነገሮችንና የእንጨት ፍቅፋቂ (ሰጋቱራ) በመቀላቀል ለሕብረተሰቡ ሊያከፋፍሉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ሕገ-ወጥ ተግባሩ ሲፈፀም የነበረው በመዲናዋ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአትላንታ ከንቲባ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Shambel Mihret May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዱስ አበባ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንጹሐን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ እና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ Alemayehu Geremew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንጹሐን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ Amele Demsew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛውን ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን አስታውቀዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና በኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተመረቀ Feven Bishaw May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተመርቋል፡፡ ኤምባሲውን መርቀው የከፈቱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የፓኪስታን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሂና ራቢኒ ካሃን ናቸው። በዚህ ወቅት አምባሳደር ምስጋኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሲሚንቶ ከታሪፍ በላይ ሲሸጡ የተገኙ 89 የንግድ ሱቆች ላይ እርምጃ ተወሰደ Shambel Mihret May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያወጣውን የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ በመተላለፍ ከታሪፍ በላይ ሲሸጡ የተገኙ 89 የንግድ ሱቆች ላይ እርምጃ መውሰድ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው መንግሥት ያወጣው የሲሚንቶ ማከፋፈያና የችርቻሮ ተመን ዋጋ እንዲከበር ተደጋጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በስዋዚላንድ የአፍሪካና ዓረቡ ዓለም ም/ቤቶች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዛህራ ሁመድ የተመራ ልዑክ በስዋዚላንድ ማንዚኒ ከተማ የአፍሪካና የዓረቡ ዓለም ም/ቤቶች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው። በጉባዔው ላይ የተለያዩ የአፍሪካና የዓረቡ ዓለም አፈ ጉባዔዎች፣ የተለያዩ ሀገራት…