በሰሜን ሸዋ ዞን የህብረተሠቡን ሠላም ለማናጋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሣሪያ ዲሽቃ በመታጠቅ የህብረተሰቡን ሠላም ለማናጋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
የጥፋት ቡድኑ አባላት በዞኑ ፀጥታ ኃይልና በመከላከያ ሠራዊቱ…