ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢጋድ የወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) ዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ ዮሐንስ ደርበው Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የዋና ጸሐፊው ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። በተጨማሪም አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ኃላፊነት ስልጣን ላይ ለውጥ መደረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ Meseret Awoke Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ ማዕድን ልማት ዘርፍ ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የኦሮሚያ እና የአፋር ክልል አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የኦሮሚያ እና የአፋር ክልል የአመራሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ፡፡ መድረኮቹ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች እያካሄዱት ባለው ውይይት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15 የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በጊዜያዊነት ታገዱ Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በጊዜያዊነት መታገዳቸውን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ በላይ የዜጎችን መብትና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቅዷል፡፡ ፍድር ቤቱ በዐቃቤ ሕግና በተጠርጣሪ ጠበቆች በኩል የተነሳውን መከራከሪያ ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ መሪዎቹ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ መጠናቀቅ በኋላ ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት፡፡…
ስፓርት ዋሊያዎቹ ከማላዊ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ዝግጀት ጀመሩ Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዝግጅቱ ጀምሯል። ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ማከናወኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ184 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ184 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የግምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድሃኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣…
ፋና ስብስብ አሜሪካዊው ተመራማሪ ለ100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰን ሰበሩ Alemayehu Geremew Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው ተመራማሪ ጆሴፍ ዲቶሪ (ተ/ፕሮፌሰር) 100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰንን ሰበሩ፡፡ እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ÷ አዲስ የ“ጊነስ ወርልድ ሪከርድ” ያስመዘገቡት ተመራማሪው ምርምር ለማካሄድ በባሕር ውስጥ ቆይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ክልሎች የአመራሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማን ጨምሮ የአማራ፣ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሐረሪ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ እና አፋር ክልሎች የአመራሮች ውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ…