Fana: At a Speed of Life!

አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ተወካይ ፋራይ ዚምዲዚ ጋር በአካባቢው ልማት ዙሪያ በሠመራ ከተማ ተወያዩ፡፡ የድርጅቱ ተወካይ የክልሉ የእርሻ ልማት እንቅስቃሴን ከጎበኙ በኋላ…

ቴክኖ ሞባይል አዳዲስ የስፓርክ 10 ሲርየስ ስልኮችን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴክኖ ሞባይል የስፓርክ 10 ፣ የስፓርክ 10 ሲ እና የስፓርክ 10 ፕሮ ሞዴሎችን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ አስተዋውቋል፡፡ ኩባንያው በሀገር ውስጥ በገነባው ዘመናዊ ፋብሪካ ባላፉት በርካታ አመታት ቴክኖ ስልኮችን በመገጣጠም ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ…

የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ሙሳ ፋኪ ማህማት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ -መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትገለጹ። 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ለትግራይ ክልል አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ 25 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ምርጥ ዘርና የምግብ እህል ድጋፎችን ለትግራይ ክልል አስረክቧል። ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋየ ማሞና የክልሉ…

አሜሪካ ከቻይና የገጠማትን ፉክክር ለመገዳደር “ዩኔስኮ”ን ዳግም ለመቀላቀል ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቻይና የገጠማትን የባለ ብዙ ጎራ ፉክክር ለመገዳደር የተመዱን የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ድርጅት “ዩኔስኮ” በድጋሚ ለመቀላቀል ጥያቄ አቅርባለች፡፡ አሜሪካ ድርጅቱን ከለቀቀች በኋላ የቻይና ሚና መጉላቱ እጅግ እንዳሳሰባት የሀገሪቱ የውጭ…

የ2023 የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም "ጤናማና አቅም ያለው ወጣት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኦየስ-ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካና እስያ አህጉር…

“የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ ትሠራለች” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥቅሞችን እና ሥጋቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግዳሮቶችን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ እንደምትሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ…

ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ፡፡ ሌተናል ጄነራል ይልማ የቀድሞ የአየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄን በመተካት ነው የአየር መንገዱ ቦርድ ሰብሳቢነት የተሾሙት፡፡ ሌተናል…

የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል፡፡ ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከደም ካንስር ሳንባ ህመም ጋር በተያያዘ ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይታው በተወለዱ በ86 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም የተለዩት፡፡…

በኢትዮጵያ እና በጃፓን መካከል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢኮ ታካኮ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለውን ኢንቨስትመንት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምክራቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡…