Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች የ24 ስዓት ተኩስ አቁም አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለ24 ስዓታት የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት አውጀዋል፡፡ ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች የ24 ስዓት ተኩስ አቁም ያወጁት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሁለቱ ወገኖች ተኩስ…

ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሻሻል እንደምትሰራ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ከተመራው የሀንጋሪ ልኡክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ…

ለ125 ዓመታት የዘለቀው የኢትዮ- ሩሲያ ግንኙነት በወዳጅነትና መተማመን ላይ የተመሠረተ ነው – አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ125 ዓመታት የዘለቀው የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በወዳጅነት እና መተማመን ላይ የተመሠረተ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን፥ የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በፈረንጆቹ…

የኢትዮ-ኮሪያ የኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 ኢትዮ-ኮሪያ የኢንቨስትመንት ፎረም በደቡብ ኮሪያ ሴዑል ከተማ ተካሂዷል፡፡ በኢትዮጵያ ስላሉ ዘርፈ ብዙ የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች ለኮሪያ ባላሃብቶች ለማሳወቅ ያለመ ፎረም መሆኑ ተገልጿል፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ…

ከንቲባ አዳነች ከኮንራድ ኤን ሂልተን ፋውንዴሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮንራድ ኤን ሂልተን ፋውንዴሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ መዲናዋን ለሕጻናት ምቹ በማድረግ ምርጥ የአፍሪካ ከተማ እንድትሆን…

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት ኢትዮጵያ ወደ አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ መሸጋገሯን ማሳያ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ያደረጉት ተከታታይ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከቀውስ ወደ አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ መሸጋገሯን ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የሀንጋሪ…

ትጥቅ የፈቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመመዝገብ እና ወደ ማዕከል የማሰባሰብ ሥራ በመጪው ሰኔ ይጀመራል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጥቅ የፈቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመመዝገብ እና ወደ ማዕከል የማሰባሰብ ሥራ የፊታችን ሰኔ ወር እንደሚጀምር የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። መንግሥት የህወሓት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አካል የሆነውን ተዋጊዎችን ትጥቅ የማስፈታት፣ ወደ…

ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውንቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተለያዩ ተቋማት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡   በ8ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡   ተቋማቱ…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ እስረኞች መፍታትን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ጊዜያዊ መስተዳደር ካቢኔ የተገኘውን የሰላም ሂደት ለማፅናት በወንጀል ተጠርጥረው የተያዙትንና ፍርደኛ እስረኞች መፍታትን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፅሕፈት ቤት ባወጣው መረጃ እንዳስታወቀው፥ ውሳኔው ክልሉን መለሶ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…