በቀጣዮቹ አስር ቀናት የዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -ሚቲዎሮሎጂ ኢንስትቲዩት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት የዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢዜአ በላከው መግለጫ፤ በቀጣዩቹ ቀናት በተለይም በሀገሪቱ በምዕራብ አጋማሽ…