የሀገር ውስጥ ዜና የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው Tamrat Bishaw May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የስፑትኒክ አለም አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት እና ሬዲዮ÷ በሩሲያ - አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተስፋዎች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ “የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት” ተመሠረተ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም ዙሪያ የሚሰሩ 50 ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅቶች "የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት" በይፋ መሰረቱ። የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ዛሬ ሲመሰረት ሦስት የጠቅላላ ጉባዔ እና ሰባት የቦርድ አባላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕሮፌሰር) እና ወንዶሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በ6 ግለሰቦች ላይ ለክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕሮፌሰር) እና ወንዶሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ለዓቃቤ ሕግ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የ ተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የ ተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ አመት በነገው እለት ይከበራል Tamrat Bishaw May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ አመት በነገው እለት ይከበራል። በፈረንጆቹ 1963 በ32 ነጻ ሀገራት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በሚል መመስረቱ ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ አስር ቀናት የዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -ሚቲዎሮሎጂ ኢንስትቲዩት Mikias Ayele May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት የዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢዜአ በላከው መግለጫ፤ በቀጣዩቹ ቀናት በተለይም በሀገሪቱ በምዕራብ አጋማሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመሩ Meseret Awoke May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ምክክር እያካሄዱ ነው። መድረኩ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ዛሬ በተጀመረው መድረክ ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ16 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የርክበ ካሕናት ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ16 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የርክበ ካሕናት ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው እለት ተጠናቋል። የጉባዔውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ÷ ምልዓተ ጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ባንክ በ“ዲጂታል ባንኪንግ” የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ Alemayehu Geremew May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ“ዲጂታል ባንኪንግ” አገልግሎት የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ በተዘረጋው ሥርዓት የገንዘብ ዝውውሩ የተካሄደው ባለፉት ዘጠኝ ወራት መሆኑንም የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ ጠቁመዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋራ ፍትኃዊና አካታች ዓለም እንገነባለን – ቭላድሜር ፑቲን Alemayehu Geremew May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዓለም አቀፍ አጋሮቿ ጋር በመተባበር ፍትኃዊና አካታች ዓለም እንደምትገነባ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፑቲን አያይዘውም ከሩሲያ ጋር ለመተባበር ዝግጁ የሆኑ ሀገራት ጠላቶች እና ፈተናዎች የጋራ በመሆናቸው በጥምረት ለመታገል ዝግጁ…