የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከለውጡ በኋላ የተገኙ ድሎችና ስኬቶችን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማና አካባቢው ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል ተካሄደ Melaku Gedif Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኦሮሚያ ክልል ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከለውጡ በኋላ ባለፉት 5 ዓመታት በክልሉ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማሕበራዊና በሌሎች ዘርፎች የተመዘገቡ ለውጦችን…
የዜና ቪዲዮዎች የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ከፋና ጋር ያደረጉት ቆይታ Amare Asrat Apr 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=dETy21qTUtg
የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅን ከብሔራዊ ባንክ ዋጋ በላይ በሚገዙ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Feven Bishaw Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅን ከብሔራዊ ባንክ ዋጋ በላይ በሚገዙ ሕገ-ወጥ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል በመጠናቀቅ ላይ ነው Shambel Mihret Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በሐረር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል የጋዜጠኞችና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ Feven Bishaw Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎንደር ከተማ የሚገኘውን የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷"በዚህ ስፍራ አባቶቻችን የሰሩት እጅግ አስደናቂ ጥበብና የእጅ ስራ ይታያል" ብለዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ Amare Asrat Apr 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=HapKFQnUAKk