Fana: At a Speed of Life!

የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሞቃድሾ በሆቴል ላይ ጥቃት ፈፅሞ 10 ሰዎችን ገደለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሶማሊያ ርዕሰ መዲና ሞቃድሾ አልሸባብ በአንድ ሆቴል ላይ ጥቃት ፈፅሞ 10 ሰዎችን ገደለ። የሽብር ቡድኑ ወደ ሆቴሉ ከመግባቱ በፊት በመግቢያው ላይ ሁለት ከባድ ፍንዳታዎችን  አድርሷል። በመቀጠልም ወደ ሆቴሉ ውስጣዊ ክፍል በመግባት የተኩስ…

ኢትዮጵያና ኡጋንዳ የናይል የጋራ ተጠቃሚነት የመግባቢያ ሰነድን ያላፀደቁ አገራት እንዲያፀድቁ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ የናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የመግባቢያ ሰነድን ያላፀደቁ አገራት እንዲያፀድቁ ጥሪ አቀረቡ። በታንዛኒያ፣ ዳሬ ሰላም የተፋሰሱ አገራት የሚኒስትሮች ጉባኤ ተካሂዷል። …

የኬንያ የወደብ ባለስልጣን ልዑካን የሞጆ ወደብና ተርሚናልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የወደብ ባለስልጣን ልዑካን ቡድን የሞጆ ወደብና ተርሚናልን በዛሬ ዕለት ጎብኝተዋል።   የልዑካን ቡድኑ የጉብኝት ዓላማ ባለስልጣኑ አዲስ ለሚያለማው የላሙ ወደብ ከኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት…

የኦሮሚያ ክልል ላጋጠሙት ፈተናዎች እጅ ሳይሰጥ ታሪክ የሚያስታውሳቸውን ድሎች አስመዝግቧል – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ላጋጠሙት ፈተናዎች እጅ ሳይሰጥ ታሪክ የሚያስታውሳቸውን ድሎች እያስመዘገበ ዛሬ ላይ ደርሷል ሲል የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡…

በነጌሌ አርሲ ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነጌሌ አርሲ ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የነጌሌ አርሲ ጠቅላላ ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ አስታወቀ።   ሆስፒታሉ ከህንድ ባስመጣቸው የዘርፉ ሀኪሞች ነው 2 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የአይን ሞራ ግርዶሽ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቋም መለኪያ ጨዋታ ከኡጋንዳ አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 1 ለ 0 አሽንፏል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን የአሸናፊነት ጎል የፋሲል ከነማው የመሐል ተጫዋች በዛብህ መለዮ 93ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ሁለቱ…

አውሮፓውያን በአሜሪካ ምክንያት በረሃብ እና ብርድ እየተቀጡ ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን የአውሮፓ ኅብረትን ከሩሲያ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲያቋርጥ ጫና በማድረግ ለረሃብ፣ ብርድ እና መገለል ዳርጋዋለች ሲሉ የሩሲያ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን ገለጹ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ ሲያገኝ የነበረውን የኃይል አቅርቦት…

ከ430 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ካስመዘገቡ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከ430 ሚሊየን ብር በላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል ያስመዘገቡ ሦስት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የውል ስምምነቱን የፈረሙት አፊያን የጨርቃጨርቅና አልባሳት ማምረቻ፣ አሊያኪም የምግብ…

ሩሲያ የኒውክሌር ጣቢያ ቀጠናን ከወታደራዊ ኃይል ነፃ እንድታደርግ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የደቡባዊ ዩክሬን ዛፖሪዢያ የኒውክሌር ጣቢያ አካባቢን ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ ኃይል ነፃ እንዲታደርግ በተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አድርጋለች። ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ውጪ እንዲሆን የሚለው ጥያቄ…