Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የላቀ የገቢ አፈፃፀም ያስመዘገቡ ተቋማት ዕውቅና እና ሽልማት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ሐምሌ ወር የላቀ ገቢ አፈፃፀም ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ አቶ…

በአማራ ክልል የመጀመሪያው የኢንፍሎዌንዛ መመርመሪያ ቤተሙከራ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የመጀመሪያ የሆነውን የኢንፍሎዌንዛ ቫይረስ ቤተሙከራ ምርመራ አገልግሎትን ዛሬ አስጀመረ። የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ከኦሀዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ የጤና ፕሮግራም ጋር በመተባበር…

ኦሮሚያ ክልል እና ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮን ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ክልል እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ክልሎች እና ክለቦች ሻምፒዮን ሆነዋል፡፡ በክልሎች ሻምፒዮና መካከል በተደረገ የፍጻሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ክልልን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት መርታቱን ተከትሎ…

ሚድሮክ በ750 ሚሊየን ብር  የገነባው የ“ቺፕስ” ፋብሪካ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ750 ሚሊየን ብር ወጪ በሐዋሳ ከተማ የገነባው የ“ቺፕስ” ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ ስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት÷ ፋብሪካው በጀመሪያ ዙር…

ከ700 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባው የመኪና መገጣጠሚያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመርቆ ስራ ጀመረ። ፋብሪካው፥ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኤል አውቶ ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር ነው የተገነባው። በምረቃ ሥነስርዓቱ  ላይ…

በደቡብ ክልል የሚነሱ የመዋቅር ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ የሚፈፀሙ ይሆናል- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልልነት፣ የዞን እና የልዩ ወረዳ እንሁን የሚሉ አስተዳደርን መሰረት ያደረጉ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ የሚያገኙት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚሆን መንግስት ፅኑ እምነት አለው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ349 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 158 ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ349 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 158 የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል  የወጣቶች ስብዕና መገንብያ ማእከላት፣ የደረቅ ቆሻሻ ጊዜያዊ ማጠራቀሚያ ገንዳዎች፣ የፖሊስ አባላት…

በኢኮኖሚ፣ ህዳሴ ግድብና አረንጓዴ አሻራ የተገኙት ስኬቶች ኢትዮጵያ በስኬታማ የከፍታ ጉዞዋ መቀጠሏን ያሳዩ ናቸው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ፣ ህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ፣ በሰላምና ፀጥታ ዘርፎች የተገኙት ስኬቶች ኢትዮጵያ የጀመረችውን የመጨረስ አቅም እንዳላት፤ በስኬታማ የከፍታ ጉዞዋ መቀጠሏን ያሳየችባቸው መሆናቸው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ…

መንግስት የሰሜኑ ግጭት በሰላም እንዲቋጭ የዘረጋውን የሰላም እጅ እንደማያጥፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት የዘረጋውን የሰላም እጅ አስቸጋሪ ሁኔታ ካልመጣበት በስተቀር  እንደማያጥፍ አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…