Fana: At a Speed of Life!

ሃንጋሪ ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን መተላለፍ የነበረበትን የጦር መሳሪያ አቅርቦት ማገዷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃንጋሪ ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን መድረስ የነበረባቸው 544 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የጦር መሣሪያዎችን ማገዷ ተሰማ። መሳሪያው ከአውሮፓ ኅብረት በአውሮፓ የሠላም ተቋም በኩል ለኪየቭ የሚላክ እንደነበር አር ቲ በዘገባው አስታውሷል። ሃንጋሪ…

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት “ይሻሻል ፤ አይሻሻል ” በሚሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕገ መንግስቱ ይሻሻል እና መሻሻል የለበትም" በሚሉ አከራካሪ ጉዳዮች ዙሪያ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ውይይት ተካሂዷል፡፡ "ሕገመንግስቱ ከሦስት ዓስርት ዓመታት በኃላ ሊሻሻል ይገባል ወይ? ከሆነስ ምን ምን ላይ ይሻሻል?"…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው እለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ፡፡ 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀመር በሴቶች ርዝመት ዝላይ፣ በወንዶች ከፍታ ዝላይ የፍጻሜ፣ እንዲሁም በ800 ሜትር ወንዶችና ሴቶች…

26 ቢሊየን ብር በመመደብ የመብራት መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የመብራት መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 26 ቢሊየን ብር ተመድቦ የማሻሻያና የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ለልምድ ልውውጥ ኢትዮጵያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ከኢትዮጵያ ፓርላማ ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ ምህረቱ ሻንቆ (ረ/ፕ) ለልዑካን ቡድኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ 77 ሺህ አዳዲስ ዜጎች በካንሰር ሕመም ይያዛሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የካንሰር በሽታን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምር ጥምረት እና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ አምስት የአፍሪካ ሀገራት የተጣመሩበት የካንሰር በሽታን መከላከል እና…

በአማራና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ሕዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ። በአማራና በአፋር ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ሕዝቦችን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ ዛሬ በኮምቦልቻ…

የአርሶ አደሮችን  የውሃ ችግር ለመቅረፍ የዝናብ ውሃን በአግባቡ መጠቀም ይገባል – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ እና አርብቶ አደሮች የሚያጋጥማቸውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ከዝናብ የሚገኘውን ውሃ በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በቆራሄይ ዞን ላስደንከይሬ ወረዳ የሰርዳሌ መካከለኛ…

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በስምምነት ከብሄራዊ…

ጤና ሚኒስቴር በትግራይ ለሚገኙ ጤና ተቋማት የሕክምና መሳሪያ ድጋፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማት መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ማስጀመር የሚያስችሉ የሕክምና መሳሪያዎች እና መድሃኒት አስረክቧል፡፡ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን አባላት በክልሉ ጤና ተቋማት ላይ የደረሰው ጉዳት አስከፊ መሆኑን…