ስፓርት የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ Mikias Ayele Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ውድድር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ተደልድላለች። ኢትዮጵያ ይህን ዙር የምታልፍ ከሆነ በሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ለአሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) ለአሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ባህል የአንድ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆቃ ኃይል ማመንጫ ሲደረግለት የነበረው ጥገና ተጠናቀቀ Shambel Mihret Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20 ሚሊየን ብር ወጪ ከቆቃ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ የሚወጣውን ውሃ ፍጥነትና እንቅስቃሴ ለመቀነስ የሚያገለግለው "የስቲሊንግ ቤዚን" የጥገና ስራ ተጠናቀቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች…
የዜና ቪዲዮዎች Press Briefing by Office of the Prime Minister of Ethiopia on current issues Amare Asrat Aug 18, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Dycbmp-ArXc
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዎች ህገ ወጥ ዝውውርን ለመከላከል የተሰሩ ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው መነገድ፣ ሰውን በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር እና በህገ ወጥ መንገድ ለስራ ወደ ውጭ አገር የመላክ ወንጀልን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩን ያዘጋጀው በሰው መነገድ፣ በህገወጥ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ30 ሚሊየን ብር የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢሺ ፕሮግራም በጋምቤላ ከተማ ለሚገኘው ኦፔኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 30 ሚሊየን ብር የሚገመት ለአይሲቲ መሠረተ ልማት የሚሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። የኮሌጁ አስተዳደር ምክትል ዲን አቶ ጊል ማንጎግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ ምክክሩ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ለመገንባት እንደሚያግዝ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ለመገንባት እንደሚያግዝ የምክክር ኮሚሽኑ ገለጸ፡፡ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀረሪ ክልል ከመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩን ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸውን በዓላት ትውፊታቸውን ጠብቆ ማክበር እንደሚገበ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸውን በዓላት ትውፊታቸውን ጠብቆ ማክበር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አነጋግረኝ ጋሻው÷በዓላት እየተበረዙ ትውፊታቸው እየጠፋ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በደብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ም/ቤት በደቡብ ክልል ስር የነበሩ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ያቀረቡትን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ወሰነ Melaku Gedif Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ስር የነበሩ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች በአንድ ክልል እንዲደራጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳለፈ። ውሳኔውን በ5 ተቃውሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እርዳታ ይሻሉ ተባለ Amele Demsew Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝናብ መቆራረጥ እና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በደቡብ ክልል 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የምግብ ድጋፍ እንደሚፈልጉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ያጋጠመው የአየር ንብረት ለውጥ በዜጎች ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት የተመለከተ…