Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የመኖሪያ ሕንፃ ግንባታ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌ.ዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው 64 አባዎራዎች ተጠቃሚ የሚሆኑበት የG+4 መኖሪያ ሕንፃ ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስጀምሯል። የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ወቅት ባስተላለፉት…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ክልል 6 ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ያቀረቡትን በጋራ ክልል የመመሰረት ጥያቄ ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ስር የሚገኙ 6 ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ያቀረቡትን በጋራ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመመሰረት ጥያቄ ላይ የውሳኔ ሀሳብ ቀርቦ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡   ምክር ቤቱ…

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 156 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተው መርቀዋል።…

የማክሮ ኢኮኖሚውን በሚያሳድጉ ዘርፎች ላይ መስራት ይገባል- ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ማክሮ ኢኮኖሚ ሊያሳድጉ በሚችሉ ዘርፎች ላይ በስፋት መስራት ይገባል ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ተናገሩ። የወጪ ንግድ መጠንን ከፍ ማድረግ፣ የውጭ ምንዛሬ ክምችትን ማሳደግ እንዲሁም ምርትና ምርታማነት ማስፋፋት በትኩረት ሊሰራባቸው…

“ስለኢትዮጵያ” መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው 9ኛው "ስለኢትዮጵያ" መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “ሚዲያ ለሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

አምባሳደር ስለሺ ከኢትዮ-አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ዘርፍ ማህበር የቦርድ አባላት ጋር በአገራዊና የቢዝነስ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ስለሺ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ ተግባራዊ…

ችግሮችን እየነቀልን፤ ችግኞችን እየተከልን አብሮነትን እናስቀጥላለን- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚያለያዩንን ችግሮች እየነቀልን፤ ችግኞችን እየተከልን አብሮነትን ማስቀጠል ይገባል” ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር 4 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳው ጀምሮ እየተካሄደ ነው።…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክል ሐመር ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅትም በኢትዮጵያ ከዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ ተጠያቂነትንና ዴሞክራሲን ከማስፈን፣ ብሄራዊ ውይይት እና…