ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት የሚያደርስ የሰላም ምክረ ሃሳብ ሰነድ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ ለሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ለተከሰተው ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሰረት የሚጥል የሰላም ምክረ ሃሳብ ሰነድን አፀደቀ።…