Fana: At a Speed of Life!

የምሥራቅ አፍሪካ የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው የውሃና እና ኤነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ተሳትፈዋል፡፡ ዶክተር ኢንጂነር…

የጤና አገልግሎት ሽፋን ፍትሃዊ ተደራሽ እንዲሆን እየተሠራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርብቶ አደር አካባቢዎችና ዝቅተኛ አፈጻጸም ባላቸው ዞኖች የጤና አገልግሎት ሽፋን ፍትሃዊ ተደራሽነት እና አጠቃቀም ለማሻሻል በትኩረት እየሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት "በተቀናጀ…

የመዲናዋ አስተዳደር የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራምን ልተገብር ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ከ330 ሺህ በላይ ሕፃናት ድጋፍና እንክብካቤ የሚያገኙበት የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራም በተሟላ ሁኔታ ወደ ተግባር ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ዛሬ…

የዳያስፖራ አገልግሎት በግጭት ምክንያት የተጎዱ ተቋማትን እንደሚገነባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አገልግሎት በግጭት ምክንያት የተጎዱ ተቋማትን መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከጤና እና ትምህርት ሚኒስቴሮች ጋር ተፈራርሟል፡፡ አገልግሎቱ በግጭት ምክንያት የተጎዱ ተቋማትን የሚገነባው ከዳያስፖራው በሚሰበሰብ…

የአስተዳደር ወሰኑ መካለል ለሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት ጥሩ መሰረት የጣለ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰኑ መካለል ለሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት ለሚሰራው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ጥሩ መሰረት የጣለ መሆኑን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። የአስተዳደር ወሰን መካለል የሕዝቦችን ማህበራዊ ትስስር የሚያጠናክር፣ ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት…

በኒው ዚላንድ የተከሰተው ጎርፍ ከፍተኛ ጉዳት አስከተለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዚላንድ አውሎነፋስ የቀላቀለ ወቅቱን ያልጠበቀ ከባድ ዝናብ ያስከተለው “አስፈሪ ጎርፍ” በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ከቄያቸው ማፈናቀሉ ተነገረ፡፡ ለሶስት ተከታታይ ቀን የዘነበ ከባድ ዝናብ የኒውዚላንድ ደቡባዊ ደሴትን ምዕራባዊ እና ሰሜናዊ…

152 ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለማቀፉ የፍልሰተኞች ተቋም (አይ ኦ ኤም) ጋር በመተባበር 152 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ፡፡ ከተመላሽ ስደተኞቹ መካከል 19 ያህሉ ሴቶች ሲሆኑ፥ 50 የሚሆኑት እድሜያቸው ከ18 ዓመት…

የነዳጅ ድጎማን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የነዳጅ ድጎማን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል እና የመሠረተ ልማት ደህንነት ላይ በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የነዳጅ ድጎማን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል እና…

ቻይና የአሜሪካ -ታይዋን የንግድ ግንኙነት ውይይትን ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ታይዋን በይፋ የጀመሩትን የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነት እንቅስቃሴ ቻይና ተቃውማለች፡፡ አሜሪካ እና ታይዋን የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነት ማዕቀፍ ላይ መደበኛ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ጉዳዩን…