ኮሚሽኑ ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለፁ።
የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣ ምዕራብ…