የኢትዮጵያ እና አውስትራሊያን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ አምባሳደር ፀጋዓብ ከበበው ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና አውስትራሊያ መካከል ያለውን የረጅም ዘመን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ፀጋዓብ ከበበው ተናገሩ።
አምባሳደር ፀጋዓብ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውስትራሊያ አስተዳደር ጄኔራል…