Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በደቡብ ቻይና ባህር አዲስ የጦር ሰፈር ለመገንባት ማቀዷ ቻይናን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በደቡብ ቻይና ባህር አቅራቢያ አዲስ የጦር ሰፈር ለመገንባት ማቀዷ ቻይናን አስቆጥቷል፡፡ አሜሪካ በፊሊፒንስ አቅራቢያ አራት አዳዲስ የጦር ሰፈሮችን ልትገነባ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፈርዲናንድ ማርከስ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ…

የዓየር ንብረት ተፅዕኖን ለመቋቋም በየዓመቱ 3 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም በየዓመቱ 3 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የብሪታኒያ የኃይል ሽግግር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባወጣው ሪፖርት የዓለም ኢኮኖሚ ከካርበን ልቀት ነፃ መሆን የሚችልበትን አማራጮች ማመላከቱን ሲ…

በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፍልሰትን በጋራ ለመከላከል በተቋቋመው የብሔራዊ የፍልሰት የትብብር ጥምረት ያለፉት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ…

ከውጭ የሚገባውን የእንስሳት አልሚ ምግብ በሀገር ውስጥ እያመረተ ያለው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማየሁ አሣዬ “እንደ ሰው ልጆች ሁሉ እንስሳትም አልሚ ምግብ ያስፈልጋቸዋል” በሚል ዕሳቤ ለእንስሳት አልሚ መኖ እያመረተ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እንስሳት ጤና እና ምርታማነት እንዲጠበቅ የበኩሌን አስተዋጽዖ እያደረግኩ ነው ይላል፡፡…

የደቡብ ክልል በበልግ እርሻ ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮ የበልግ እርሻ ሥራ ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልል አቀፍ የበልግ የግብርና ሥራዎች የማስጀመሪያ ንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…

ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሚገነባው የመኖሪያ ህንፃ እና የእናቶች እንጀራ መጋገሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሚገነባው የመኖሪያ ሕንፃ እና የእናቶች እንጀራ መጋገሪያን ያካተተ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በጉለሌ ክፍለ ከተማ በእንጦጦ አካባቢ ለሚገነባው ማዕከል…

ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ 168 ቦታዎች ተለይተው ተቋማት በትኩረት እንዲሠሩ ክፍፍል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ 168 ቦታዎች ተለይተው በትኩረት እንዲሠራ ለባለድርሻ ተቋማት ክፍፍል መደረጉን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች…

በመዲናዋ ለህንጻ ግንባታ የተቆፈረ አፈር ተንዶ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለህንጻ ግንባታ መሰረት የተቆፈረ አፈር ተንዶ የሁለት ሰራተኞች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:59 ላይ ልዩ ቦታው መነን ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መከሰቱን…