በብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች ዙሪያ ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡
በመድኩ የተሃድሶ ኮሚሽን ከሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ በተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ…