Fana: At a Speed of Life!

የዩክሬንን እህል የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ተንቀሳቀሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር በተደረሰው ሥምምነት መሠረት የመጀመሪያውን የእህል ወጪ ንግድ የጫነች መርከብ ዩክሬንን ለቃ መውጣቷን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዛሬ የቱርክ እና የዩክሬን ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እህል የጫነችው መርከብ የኦዴሳን ደቡባዊ ወደብ ለቃ ጉዞ…

በሰሜን ወሎ ዞን የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በ2014 በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ የተሻለ አፈጻጻም ላስመዘገቡ ወረዳዎች፣ ከተሞች፣ ለዞን ሴክተሮች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና በሥሩ የሚገኙ ተጠሪ ተቋማት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ የቤት እድሳቱን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ሲሆኑ÷ በመርሐ ግብሩ ላይ…

ኮርፖሬሽኑ ከውጪ የገዛውን ከ12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ጅቡቲ ወደብ አጓጉዞ ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ2014/15 የሰብል ዘመን ከውጪ የገዛው ከ12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ ወደ ጅቡቲ ወደብ አጓጉዞ ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡   የመጨረሻውን 10ኛ ዙር 500…

ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለህዝቡ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "አደራችን ትልቅ ቢሆንም፣ ህዝባችንን አስተባብረን ፤ መክሊታችንን…

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የመጋዘን ግንብ ተደርምሶ በሰው ህይወትና አካል ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአንድ መጋዘን ግንብ ተደርምሶ በሰው ህይወትና አካል እንዲሁም በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ በግምት ከቀኑ 9:30 ሰዓት ሲሆን ፥ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ያስተባበራቸው 12 የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሀገር- በቀል ችግኞችን ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ያስተባበራቸው 12 የመንግስት የልማት ድርጅቶች በየም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ በአራተኛው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሀገር በቀል ችግኞችን ተከሉ። በደቡብ ክልል የም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ ላይ የተካሄደው የችግኝ…

የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት ተራዘሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት መራዘማቸውን ካፍ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት በመስከረም ወር ሊደረጉ ቀጠሮ የተያዘላቸው የዋሊያዎቹ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ከመጋቢት 11 እስከ 19-2015 የሚደረጉ ይሆናል፡፡…

ምስጋና – ከጎደሉን ነገሮች ይልቅ ያገኘናቸውን መልካም ስጦታዎች የምንመለከትበት በጎ ተግባር ነው- የካቶሊክ እምነት ተከታዮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምስጋና ከጎደሉን ነገሮች ይልቅ ያገኘናቸውን መልካም ስጦታዎች እንድንመለከት የሚያደርግ በጎ ተግባር መሆኑን የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ተናገሩ፡፡ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች በልደታ ማርያም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በመሰባሰብ ”ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ…

የሩስያ ባህር ኃይል አዳዲስ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎችን በቅርቡ እንደሚታጠቅ ፕሬዚዳንት ፑቲን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ባህር ኃይል አዳዲስ ሃይፐርሶኒክ ክሩዝ ሚሳኤሎችን በጥቂት ወራት ውስጥ እንደሚታጠቅ ፕሬዚዳንት ፑቲን አስታወቁ፡፡ በትልልቆቹ የሩስያ የወደብ ከተሞች ቅዱስ ፒተርስበርግ እና ክሮንሽታት ዛሬ በተካሄደው ዓመታዊ የባህር ኃይል ቀን በዓል…