የሀገር ውስጥ ዜና ሰሞኑን በሞግዚቷ የተሰረቀችው የ2 ዓመት ሕጻን በሱሉልታ መገኘቷን ፖሊስ ገለጸ Meseret Awoke Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀናት በፊት በሞግዚቷ ተሰርቃ የተወሰደችው የ2 ዓመቷ ሕጻን ሶሊያና ዳንኤል ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር በተደረገ ክትትል በሱሉልታ ክፍለ ከተማ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሕጻን ሶሊያና ሳሪስ አዲስ ሰፈር…
የሀገር ውስጥ ዜና የረመዷን ጾም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል – የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት Melaku Gedif Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ጾም ማክሰኞ (ዛሬ) ጨረቃ ከታየች ረቡዕ (ነገ) ፣ ካልሆነ ግን ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ Tamrat Bishaw Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሰረት አቶ መምህሩ ሞኬ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ፣ አቶ ከበደ ጋኖሌ የክልሉ የዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ግንባታ ስራ ተጀመረ Melaku Gedif Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ግንባታ ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሶማሌ ክልል አመራሮች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ የፓርቲ ቁመና በመፍጠርና መንግስት በመገንባት የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Alemayehu Geremew Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ጠንካራ የፓርቲ ቁመና በመፍጠርና ጠንካራ መንግስት በመገንባት የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና አመራሮች ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተፈቀደ ካፒታሉ ወደ 221 ቢሊየን ብር ከፍ እንዲል ወሰነ Melaku Gedif Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት÷የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያሉ መሰረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁና የተጠናቀቁት ወደ ስራ እንዲቡ የተፈቀደ ካፒታሉ ወደ 221 ቢሊየን ብረ ከፍ እንዲል ወሰነ፡፡ ሚኒስትሮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት “ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣችውን ሪፖርት እንደማትቀበል ኢትዮጵያ ገለፀች Meseret Awoke Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት “በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣውን ሪፖርት እንደማይቀበል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝናብ ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመቀነስ ሕብረተሰቡ የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ Feven Bishaw Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የበልግ ወቅት ዝናብን ተከትሎ የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመቀነስ ሕብረተሰቡ የበኩሉን እንዲወጣ ጠየቀ፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው ክፍት በተተው ጉድጓዶች፣ በውሃ መውረጃ ቱቦዎች፣ በፍሳሽ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው 104 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ውድመት ደርሶብኛል አለች Alemayehu Geremew Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በፈረንጆቹ የካቲት 6 ላይ በቱርክ በተከሰተው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 104 ቢሊየን ዶላር ገደማ ጉዳት መድረሱ ተነገረ፡፡ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ÷ እንዲህ ያለው አደጋ በራስ ዐቅም ብቻ የሚመከት ባለመሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው የሥራ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ንግድ ጉዳይ ካውንስለሮች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የውጭ ንግድ ጉዳይ ካውንስለሮች ቡድን በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።…