Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የወጣቶች የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የቦንድ ግዢ ንቅናቄ መርሐግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የወጣቶች የቦንድ ግዢ ንቅናቄ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። የቦንድ ግዢ መርሐግብሩ “እኔም ድርሻ አለኝ" በሚል መሪ ቃል ለሶስትተከታታይ ሳምንት እንደሚካሄድ…

ከፊታችን ግንቦት ወር ጀምሮ ያለ ዲጂታል መታወቂያ ሞተር ማሽከርከር አይቻልም- ኤጀንሲው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ያለ ዲጂታል መታወቂያ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል የአስተዳደሩ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አሳሰበ፡፡ በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የሞተር ብስክሌት ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች…

በበሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የታጁራ ወደብና የዳመርጆ ኢንዱስትሪያል ፓርክን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡   የልዑካን ቡድኑ በጅቡቲ ቆይታው የታጁራ ወደብና የዳመርጆ ኢንዱስትሪያል…

በደብረ ማርቆስ የኤሌክትሪክ ፖል ክምር ተንካባሎ የ2 ሕጻናት ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የተከመረ ኮንክሪት ፖል ላይ ሲጫወቱ ከነበሩ አምስት ህጻናት ውስጥ ፖሉ ተንከባሎ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ለህልፈት የተዳረጉትም የ15 እና16 ዓመት ዕድሜ ህጻናትመሆናቸውን የደብረ ማርቆስ ከተማ…

የእርምጃ ተወዳዳሪው አትሌት ምስጋና ዋቁማ ለሀገሩ ወርቅ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የእርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ምስጋና ዋቁማ ወርቅ አገኘች፡፡ አትሌት ምስጋና ዋቁማ በ10 ሺህ ሜትር የእርምጃ ውድድር አንደኛ ሆኖ በማጠናቀቁ ነው ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘው፡፡…

የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ ዛሬ በአብርሆት ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይ እና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ በአብርሆት ቤተ መዛግብት መዘጋጀቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጁ ህትመቶችን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሁፍ…

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል   ጽንፈኛ  የሽብር ቡድኖችን እንቅስቀሴና ድርጊት እያመከነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የራሳቸውን አደረጃጀት ፈጥረው መንግሥትን በሕገ ወጥ መንገድ ለመተካት ያሰቡ አካላትን ተልዕኮ ለማክሸፍ  የጀመረውን ተግባር አጠናክሮ ቀጥሏል። የሀገሪቱን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በኃይል ለማፍረስና እኩይ…

በጃዊ ወረዳ ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም  ወደ ቤታቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ  ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም  ወደ ቤታቸው  ተመለሱ። የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር  ሰላምና ፀጥታ  መምሪያ  ኃላፊ ጌታቸው ቢሻው÷ በመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይ ቅሬታ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ አሸንፏል። በ25 ሳምንት የሊጉ መርሃግብር ይርጋጨፌ ቡናን የገጠመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሎዛ አበራ ሃትሪክ እና በመሳይ ተመስገን አንድ ግብ 4 ለ 0…

በፕሪሚየርሊጉ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በሊጉ ተጣባቂ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ በፋሲል ከነማ 2 ለ 1 አሸነፊነት ተጠናቋል፡፡ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ…