ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ የሚሆን ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ሥራ የሚሆን 1 ቢሊየን 675 ሚሊየን ብር የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የአማራ እና የአፋር ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የሦስቱንም ክልሎች ህዝብ በጋራ ልማት…