Fana: At a Speed of Life!

ከ63 ሺህ በላይ መምህራንና የዘርፉ አካላትን ያሳተፈ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ63 ሺህ በላይ መምህራንና የዘርፉ አካላትን ያሳተፈ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ በ77 ክላስተር ማዕከላት እየተካሄደ ሲሆን÷ በዚህም ከ1 ሺህ 368 በላይ አወያዮች መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ…

በትግራይ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መልሶ ለማቋቋም እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በግጭቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ለመደገፍ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጳውሎስ በርጋ÷ ዘርፉ እንዲያገግም በአጭር፣ መካከለኛና ረጅም…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ከጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን እና ከጀኔራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ጦር ዋና አዛዥ ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን እና ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ዋና አዛዥ ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ሁለቱ መሪዎች ልዩነቶቻቸውን በመግባባት እንዲፈቱ…

አቶ ደመቀ መኮንን በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡   አቶ ደመቀ በሃዘን መግለጫቸው ÷“ወንድማችን አቶ ግርማ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በሃዘን መግለጫቸው÷ “ወንድማችን አቶ ግርማ የሺጥላ በስራ ላይ እያለ…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የሀሳብ ልዕልና በጠመንጃ በአፈሙዝ የማይገታ ማዕበል መሆኑን ያልተረዱና አርቆ መሳብ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። አስተዳደሩ በሃዘን መግለጫው÷አሁን ያለንበት ወቅት የትኛውንም የፖለቲካ አመለካከት በነፃነት ማራመድና የሃሳብ…

የአፋር ክልል መንግስት በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡ ክልሉ በሃዘን መግለጫው÷ የሠላም ምህዳሩ ሰፍቶ ነገሮች ሁሉ በጠረጴዛ ዙሪያ መፍትሄ እያገኙ ባለበት በዚህ…

ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ፥ “በወንድሜ በአቶ ግርማ…

የሲዳማ ክልል መንግስት በግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡ የሲዳማ ክልል በሀዘን መግለጫው÷የጥፋትን መንገድን በተከተሉ የሐገርን ሉዓላዊነት ክብር ለማዋረድ ሌት ተቀን…