Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ ማታ ከታየች ነገ፤ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ሐሙስ ማታ ከታየች ዓርብ፣ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ እንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት የ2015ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል አከባበርን…

በሶማሌ ክልል ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የንጹሃ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የንጹሃ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እያከናወነ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ÷ በሶማሌ ክልል…

አስተዳደሩ ለሥራ ዕድ ፈጠራ በትኩረት ይሠራል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሥራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት እደሚሠራ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ “ምክንያታዊ ወጣት ለአዲስ አበባ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ 16…

በአዲስ አበባ እና ሐረር የሚገኙ የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች የዒድ ሰላት የሚሰገድበትን ስፍራ አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ሐረር ከተሞች የሚገኙ የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የዒድ ሰላት የሚሰገድበትን ሥፍራ አጸዱ፡፡ የአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያን በማጽዳት ሥነ ስርዓቱ ላይ የሃይማኖት መሪዎች፣ አባ…

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ጉዱማሌ ተከበረ። ትናንት በፍቼ አከባበር የጀመረው የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ዛሬ የመጨረሻ የሆነው የጫምባላላ ስርዓት ተከብሯል፡፡ በፍቼ የመዝናናትና የማመስገን ቀን…

በወንዝ ዳር የሚከናወኑ የደጋፊ ግንብ ሥራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች እየተሠሩ የሚገኙ የወንዝ ዳር ደጋፊ ግንቦች ሥራ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ በከተማዋ በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችልን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል በስምንት ቦታዎች የወንዝ ዳርቻ ደጋፊ ግንቦች…

መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ፡፡ መንግሥት እና ህወሓት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈራረሙትን የሰላም ስምምነት…

ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን ከኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ውጪ መፈጸም አይቻልም – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን ከኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ውጪ በሚፈፅሙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡ ከሚያዚያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ…

በደቡብ ክልል ኮሌራ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ ማኅበረሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ስርጭቱን ለመግታትም ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ እና ለተግባራዊነቱም የሁሉም…

አቶ ኦርዲን በድሪ በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ አቶ ኦርዲን በክልሉ ሐኪም ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን  መረጃ ያመላክታል፡፡…