ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ኃይሎች የተኩስ አቁም ሥምምነቱን በመጣስ ውጊያ መቀጠላቸው ተሰምቷል Alemayehu Geremew Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለ24 ሰዓታት የተኩስ አቁም ሥምምነት ቢደርሱም ውጊያው መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጣልቃ ገብቶ ካሸማገለና በሱዳን የተኩስ አቁም ሥምምነት ከተደረሰ ከሠዓታት ቆይታ በኋላም ጦርነቱ ተጠናክሮ መቀጠሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሲዳሚኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕክት “እንኳን ለሲዳማ አዲስ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ342 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ራዳ ክፍለ ከተማ ከ342 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ90 ቀናት ተገንብተው የተጠናቀቁና የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመረቁ፡፡ በ90 ቀናት የተገነቡት ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችም ከ27 በላይ ሲሆኑ÷ ከ342 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ቃል የገባውን በተግባር ማረጋገጥና ፈተናዎችን ወደ እድል መቀየር መለያው መሆኑን እያረጋገጠ ይገኛል – አቶ አደም ፋራህ Mekoya Hailemariam Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ቃል የገባውን በተግባር ማረጋገጥና ፈተናዎችን ወደ እድል መቀየር መለያው መሆኑን በቀጣይነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም፥ ብልጽግና ፓርቲ…
የዜና ቪዲዮዎች How could the 125 years of diplomatic ties between Ethiopia and Russia remain intact? Amare Asrat Apr 18, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=X3FyEI_w6og
Uncategorized በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ የጨው ምርት ተያዘ Amele Demsew Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ የዋጋ ንረትን ለማባባስ በህገ-ወጥ መንገድ በከፍተኛ ደረጃ የተከማቸ የጨው ምርት መያዙን የፖሊስ የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡ በጉዳዩ የተጠረጠረው አቶ ታደለ አበባው ደስታ የተባለ ግለሰብ ሆን ብሎ በጨው ምርት ገበያ ላይ ያልተገባ የዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጫምባላላ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ "ፊቼ ጫምባላላ" በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እንደገለጹት÷ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ከፋኦ የኢትዮጵያ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ከተባባሩት መንግስታት ድርጅት የምግብና እርሻ ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪ ፋራይ ዚሙድዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስቴሩ አዲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች የ24 ስዓት ተኩስ አቁም አወጁ Amele Demsew Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለ24 ስዓታት የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት አውጀዋል፡፡ ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች የ24 ስዓት ተኩስ አቁም ያወጁት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሁለቱ ወገኖች ተኩስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሻሻል እንደምትሰራ አረጋገጠች Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ከተመራው የሀንጋሪ ልኡክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ…