ለ125 ዓመታት የዘለቀው የኢትዮ- ሩሲያ ግንኙነት በወዳጅነትና መተማመን ላይ የተመሠረተ ነው – አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ125 ዓመታት የዘለቀው የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በወዳጅነት እና መተማመን ላይ የተመሠረተ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን፥ የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በፈረንጆቹ…