የሀገር ውስጥ ዜና የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ሐሳቦች ማሰባሰቢያ ውይይት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ሐሳቦች ማሰባሰቢያ ውይይት ዛሬ መካሄድ ጀመረ፡፡ ውይይቱ እየተካሄደ የሚገኘው÷ ከሲቪል ማኅበራት፣ ከመገናኛ ብዙኃን እና የዲሞክራሲ ተቋማት ጋር ነው፡፡ መድረኩ ባለፈው ሰኞ ከተካሄደው ሀገራዊ የፖሊሲ አማራጮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹ሆርቲ ፍሎራ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ›› በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ90 በላይ የአበባ፣ አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም እፀ ጣዕም አምራች ላኪዎችን እና የተለያዩ ድርጅቶችን ያሳተፈ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የአበባ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ እና እፀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በኮርፖሬሽኑ የእቅድና ፕሮግራም አስተዳደር ሃላፊ አቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥነ-ምግባርና ዲሲፕሊን ግድፈት አለባቸው በተባሉ 4 ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሥነ-ምግባርና የዲሲፕሊን ግድፈት አለባቸው ባላቸው አራት ዳኞች ላይ በአብላጫ ድምጽ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ በዛሬው ዕለት ባስተላለፈው ውሳኔ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አንድ ዳኛ ላይ በቀረበ ክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር መከሩ Meseret Awoke Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተወያዩ ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ በዜጎችና እንስሳት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ እየተሠራ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሚገኙ ዘጠኝ ዞኖችና አራት ልዩ ወረዳዎች ላይ በተከሰተው ድርቅ በዜጎችና እንስሳት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ፥ ምርጫው በኢትዮጵያ እና…
ቢዝነስ ብሮሚን እና ክሮሊን ማዕድናት በቅርቡ ለውጭና ለሀገር ውስጥ ገበያ ሊቀርቡ ነው Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሮሚን እና የክሮሊን የማዕድን ምርቶች በቅርቡ ለውጭ እና ለሀገር ውስጥ ገበያ እንደሚውሉ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ÷ በአፋር አካባቢ ጨዋማ ባህሪ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ ዓሻራ የሚተከሉ ችግኞች የፅድቀት ምጣኔያቸው እንዲጨምር በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ Shambel Mihret Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ ዓሻራ የሚተከሉ ችግኞች የፅድቀት ምጣኔያቸው እንዲጨምር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአማራ እና የጋምቤላ ክልሎች ገለጹ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር እስመለአለም ምህረት ÷ በክልሉ ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ፥ ምርጫው በኢትዮጵያ እና…