Fana: At a Speed of Life!

በ400 ሚሊየን ዶላር ወጪ 200 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዋናው ግሪድ ርቀው የሚገኙ ከ200 በላይ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በዘርፍ ከተሰማሩ የግል ድርጅቶችና ማህበራት ጋር በመሆን በአዴል ፕሮግራም ከዋናው…

ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቃለች። የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና ንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት…

4ኛ ቀኑን በያዘው የሱዳን ግጭት 200 የሚደርሱ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል የተፈጠረው ግጭት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ ግጭቱ የሱዳን ወታደራዊ መሪ ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን በሚመሩት የሱዳን ጦር እና ምክትላቸው መሃመድ ሀምዳን ደጋሎ (ሄምቲ) በሚመሩት የሱዳን…

የፌዴራል ፖሊስ ልብስ በመልበስ ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ልብስ በመልበስ በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ከ395 ሺህ ብር በላይ ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች ከ13 እስከ 14 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ ተከሳሾቹ÷ 1ኛ አሸብር ተስፋዬ፣ 2ኛ አብዲ ሰይድ (ኢ/ር) እና 3ኛ ሰለሞን አየለ…

በቂርቆስ ክ/ከተማ በ90 ቀናት የተገነቡ ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት በ90 ቀናት የተገነቡ ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በቀን ከ300 ሺህ እስከ 400 ሺህ ዳቦና ኬክ የማምረት አቅም ያለው በረከት የዳቦና ኬክ ማምረቻ ፋብሪካ ከተመረቁት ፕሮጀክቶች አንዱ…

በታላቁ አንዋር መስጅድ የረመዷን ወር የ27ኛው ሌሊት የተርሃዊ ሰላት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ አንዋር መስጅድ የረመዷን ወር የ27ኛው ሌሊት የተርሃዊ ሰላት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በታላቁ የረመዷን ወር ከመጨረሻዎቹ አስር ቀናት 7ኛው ጾሙ፣ በተጀመረ በ27ኛው ሌሊት የሚደረገው የተርሃዊ ሰላት ህዝበ ሙስሊሙ በጉጉት የሚጠበቀው ነው።…

ሚኒስቴሩ ከተመድ የልማት ፕሮግራም ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) ጋር ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር  እና  ዩ ኤን ዲ ፒ  በጋራ የሚያከናውኗቸውን ተግበራት በተመለከተ ግምገማ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር ጋርተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከሱዳን አምባሳደር ጀማል ኤል ሼክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በትኩረት መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ አምባሳደር…

በቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ አማኔ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ21 ደቂቃ 50 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ሁለተኛ ደረጃን መያዝ የቻለችው፡፡ ርቀቱን ኬንያዊቷ አትሌት ሄለን ኦብሪ 2 ሰዓት…

የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷የጎረቤት አገር ሱዳን ህዝቦች…