የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳን አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አሊ ኢል ሳዲግ አሊ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ያላትን አጋርነት እንዲሁም በተከሰተው ግጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸዋል ዒድ በዓል ስኬት በቅንጅት መስራት እንደሚገባ አቶ ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ Shambel Mihret Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሸዋል ዒድ በዓል አከባበር የተሳካ እንዲሆን የሚመለከታቸው አካላት በትኩረት መስራት እንዳለባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል አከባበር ላይ በክልሉ ከሚገኙ የተለያዩ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከትሬድ ማርክ አፍሪካ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማሙ Amele Demsew Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከትሬድ ማርክ አፍሪካ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚነስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የትሬድማርክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር…
የዜና ቪዲዮዎች ሳይክሉን በቁሙ ለመሸጥ ሙከራ አድርገው ያውቃሉ – ሸገር ባይክ Amare Asrat Apr 17, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=5Nq6Qx5Jp_Y
ስፓርት ሰሞኑን በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በግል በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በቻይና ውሃን ከተማ በተደረገ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ትዕግስት ታደሰ 2ኛ ሆና ስታጠናቀቅ÷ በዥንግ ካይ የወንዶች ማራቶን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አቡባካር ካምፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሙስጠፌ ዩኒሴፍ በሶማሌ ክልል እርዳታ ለሚሹ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ ወራት ኢባዳ የላቀ ምንዳዋ ሚዛን የሚደፋው “ለይለቱል ቀድር” ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ሣምንት በሚጠናቀቀው የረመዷን ወር ከ1 ሺህ ወራት ወይም ከ83 ዓመት ከ3 ወራት ኢባዳ በላይ የላቀ ምንዳ ያላት አንድ ሌሊት “ለይለቱል ቀድር” ትገኛለች፡፡ ይችን በረከተ ብዙ “ለይለቱል ቀድር” ምዕመኑ በንቃት እንዲጠብቃት አስተምኅሮቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የፒራሚድ ስልትን በሚተገብሩ ድርጅቶች ላይ ሕግ እንዲያስከብር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሕገ ወጡን የፒራሚድ ስልት በሚተገብሩ ድርጅቶች ላይ ሕግ እንዲያስከብር በድርጅቱ ተመልምለው የቆዩ ግለሰቦች ጠየቁ፡፡ “ኢትኬር” የተሰኘው ድርጅት በዚሁ የንግድ ስልት ላይ መሰማራቱን በድርጅቱ ተመልምለው የቆዩ ግለሰቦች አጋልጠዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በትንሳኤ በዓል ዋዜማና በበዓሉ ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ም/ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኮሌራ ቁጥጥር ግብረ ሃይል ለጤና ሚኒስቴር 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የተደረገው የኮሌራ ክትባት ድጋፍ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ መግባቱን የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ ድጋፉ…