Fana: At a Speed of Life!

ፒዮንግያንግ የኒውክሌር መርሐ- ግብሯን የማታቆም ከሆነ የኒውክሌር መሣሪያ ለመታጠቅ እንደምትገደድ ሴኡል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር መርሐ- ግብሯን የማታቆም ከሆነ የኒውክሌር መሣሪያ ለመታጠቅ እንደምትገደድ ደቡብ ኮሪያ ገለፀች፡፡ ከፒዮንግያንግ ጋር ያለው ውጥረት በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ሴኡል ዘመናዊ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ልትታጠቅ ትችላለች ሲሉ የደቡብ…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተልዕኮውን እንዲያሳካ የሚሲዮን መሪዎች አይነተኛ ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተሰጠውን ተልዕኮ እንዲያሳካ የሚሲዮን መሪዎች አይነተኛ ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡ ሦስተኛ ሣምንቱን ባስቆጠረው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች፣ ሚሲዮን መሪዎች እና ተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ስልጠና ላይ ብሔራዊ…

የዓለም ዓቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት በሼይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አስተባባሪነት የዓለም ዓቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡ የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ በአውሮፖ እና የአሜሪካ ዋና አስተባባሪና…

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ እና ጀርመን ጋር ጠንካራና የቆየ ግንኙነት አላት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ እና ጀርመን ጋር ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነት አላት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና የጀርመን የፌዴራል የውጭ…

ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት የተለያዩ መንግሥታዊ ተቋማት አባል ነን በሚሉ አጭበርባሪ ግለሰቦች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት አባል ነን በማለት ኅብረተሰቡን እያጭበረበሩ በሚገኙ ግለሰቦች ላይ ጥብቅ ክትትል በማድረግ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የብሔራዊ መረጃና…

ሀሰተኛ የተሽከርካሪ የብድር ውል ማስያዣ ሰነድ በማቅረብ የማታለል ተግባር ፈጽመዋል የተባሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የተሽከርካሪ የብድር ውል ማስያዣ ሰነድ በማቅረብ በተፈጸመ የማታለል ተግባር በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ላይ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ 5 ተከሳሶች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን…

የወጋገን ባንክ 8 ተጨማሪ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ በግጭት ምክንያት አገልግሎት ተቋርጦባቸው በቆዩት በመቀሌ እና ሽረ ዲስትሪክቶች በሚገኙ ተጨማሪ ስምንት ቅርንጫፎቹ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በዚህም በመቀሌ ዲስትሪክት÷ በውቕሮ፣ አጉላዕ፣ ዓዲ ጉደም፣ ዓዲ ሹምድሑን እና ክልተ አውላዕሎ…

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ እርዳታና የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር  ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…

 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ማራቶን ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች እንደሚሳተፉ የውድድሩ አዘጋጆች አስታውቀዋል፡፡ በወንዶች ምድብ ሌሊሳ ዴሲሳ፣ሹራ ቂጣታ፣ አንዳምላክ በልሁ ፣ አንዱዓለም በላይ እንዲሁም ሂርጳሳ ነጋሳ በውድድሩ ይካፈላሉ፡፡ በሴቶቹ ደግሞ…