ቢዝነስ ሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያየ Tamrat Bishaw Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩዝ ምርት ማገበያየቱን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በ2015 በጀት ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ካካተታቸው የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው ሩዝ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኤሌክትሮኒክስ የግብይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በስሎቬኒያ የውጭና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስሎቬኒያ የውጭና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር ታኒያ ፋየን የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመላክተው ሚኒስትሯ ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት የዓለማችን እጅግ ቀዝቃዛዋ መንደር – ኦይሚያኮን Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ግዛት በሳይቤሪያ አካባቢ የምትገኘዋን 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባትን የዓለማችንን እጅግ ቀዝቃዛዋን መንደር እናስተዋውቃችሁ፡፡ አነስተኛዋና ቀዝቃዛዋ መንደር ኦይሚያኮን ትባላለች፡፡ የኦይሚያኮን መንደር ዓመታዊ አማካኝ የቅዝቃዜ መጠን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጀማ ወንዝ ላይ ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ተሰርቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀማ ወንዝ የብረት ድልድይ ወደ ነበረበት እስከሚመለስ ድረስ በተሰራው ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ተሽከርካሪዎች መጓጓዝ ጀምረዋል፡፡ የጀማ ወንዝ የብረት ድልድይን ወደ ነበረበት ለመመለስ የ24 ሰዓት የጥገና ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት…
Uncategorized ባለፉት ስምንት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ Amele Demsew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ሥምንት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ እንዳሉት÷ ለመሰብሰብ የታቀደው ገቢ የክልሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩዋንዳውያን የዘር ፍጅት 29ኛ አመት መታሳቢያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሄደ Mikias Ayele Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቱ እና ቱተሲ ጎሳዎች እርስ በእርስ የተገዳደሉበት የሩዋንዳው የዘር ፍጅት 29ኛ አመት መታሳቢያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በመታሰቢያ ስነ ሰርዓቱ ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ÷ አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረመዳን ጾምን አስመልክቶ ነገ በአዲስ አበባ የሚደረገው የጎዳና ላይ ኢፍጣር በሰላም እንዲካሄድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁ አስታውቋል፡፡ "ኢፍጣራችን ለወገናችን" በሚል መሪ ቃል ነገ ቅዳሜ መጋቢት 30…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኘ Feven Bishaw Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎብኝቷል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ስም በመጠቀም ህገወጥ የሲሚንቶ አከፋፋይ ማህበር በማደራጀት የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ Feven Bishaw Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ስም በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና ህገወጥ የሲሚንቶ አከፋፋይ ማህበር በማደራጀት ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ ስምንት ተከሳሾች እስከ 20 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርናውን ዘርፍ በማሸጋጋር ረገድ ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለፀ Mikias Ayele Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢኮኖሚውን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሸጋገር ትልቅ ሚና እንዳለው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ…