የሀገር ውስጥ ዜና ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የኩምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 21 ቀን እስከ 27ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 61 ነጥብ 1 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ የጥበቃ ሰራተኞች ወንጀል ለመፈጸም በማሰብ በሃሰተኛ ሰነድ በተቋማት እየተቀጠሩ ነው – ፖሊስ Melaku Gedif Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት የሚቀጥሯቸውን እና የቀጠሯቸውን የጥበቃ ሰራተኞች ማንነት በሚገባ መፈተሽ እና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥበቃ አቅራቢ ኤጀንሲ ተወካዮች እና ከፋይናንስ ተቋማት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷…
የዜና ቪዲዮዎች ህወሓት ያስረከባቸው ከባድ መሳሪያዎች Amare Asrat Jan 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=qyNJvbuNNTs
የሀገር ውስጥ ዜና የስኳር ምርት እጥረትን ለመቅረፍ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድጎማ የሚቀርበውን የስኳር ምርት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ዋና ክፍል ኃላፊ ረታ ደመቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…
ስፓርት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግና የሴቶች ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ፣ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ እና ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን እና የዝውውር ጊዜ ይፋ ተደርጓል። በዚህ መሰረትም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር…
ስፓርት አሸናፊ በቀለ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኑ Mikias Ayele Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸናፊ በቀለ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን አፄዎቹን በይፋ ተረክበዋል፡፡ ፋሲል ከነማ በዘንድሮው የሊግ ውድድር ደካማ አቋም ያሳየ ሲሆን ፥ ባደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 17 ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ 10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ በዚህም ክለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ በውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚና ፖለቲካ ዲፕሎማሲ ትኩረት እንደሚሰጥ ገለጹ Mikias Ayele Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና የባህል ዲፕሎማሲ ትኩረት እንደሚደረግ ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ፥ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብና የብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና የብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ ፥ በወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት እንዲሁም በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፅንፈኛ ኃይሎችን በጋራ ለመታገል እንደሚሰሩ የኦሮሚያና አማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለፁ Meseret Awoke Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፅንፈኛ ኃይሎችን በጋራ ለመታገል እንደሚሰሩ የኦሮሚያና አማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ እና የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ በአዳማ ሲካሄድ የቆየውን…