ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችና የሥነ ምግባር ውሳኔዎች Feven Bishaw Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍና አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በተደረጉት ጨዋታዎችም 21 ግቦች በ18 ተጫዋቾች መቆጠራቸው ነው የተገለጸው፡፡ በሳምንቱ 38 ተጫዋቾችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ገለፀ። በክልሉ ካለው መሬት ከ550 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቡና ተክል የተሸፈነ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና…
ቢዝነስ ለድርቅ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርብቶ አደሮች የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወገኖች ጤናማ እንስሳትን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካይነት ወደ ውጪ ሀገር ለሚልኩ ቄራዎች የሚሸጡበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑ ተመለከተ፡፡ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አሥራት ጤራ (ዶ/ር)…
ስፓርት ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ Mikias Ayele Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቀድሞ ኮከቡን እና የቡድኑ አሰልጣኝ የነበረውን ፍራንክ ላምፓርድ የክለቡ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን አስታውቋል። ላምፓርድ ከቸልሲ አሰልጣኝነት ከተሰናበተ ከሁለት አመት በኋላ ተመልሶ እስከ ውድድር አመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Amele Demsew Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የኦሮሚያ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አህመድ ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ከ 186 ቢሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በልማት እና ከወንዝ ዳርቻ አካባቢዎች ለተነሱ ዜጎች መኖሪያ ቤት አስረከቡ Feven Bishaw Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልማት እና ከወንዝ ዳርቻ አካባቢዎች ለተነሱ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ከፍል ውሃ አካባቢ፣ ከጉለሌ እና አራዳ ክፍለ ከተሞች በልማት እና ከወንዝ ዳርቻ…
ፋና ስብስብ የአንድ አውራ ዶሮ ጉዳይ ጎረቤታም ናይጄሪያዊያንን ፍርድ ቤት ወስዷል Mikias Ayele Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ናይጄሪያ የጎረቤት አውራ ዶሮ እንቅልፍ ረብሾኛል በሚል ቅሬታ ማቅረቡን ተክትሎ የናይጀሪያ ፍርድ ቤት አውራ ዶሮው እንዲታረድ ትዕዛዝ መስጠቱ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ትዕዛዙን የሰጡት በናይጀሪያ የፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ሀሊማ ዋሊ ሲሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየ Melaku Gedif Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ የሱፍ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ Shambel Mihret Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማት የሁለተኛ ዙር ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት ፊቤላ ኢንዱስትሪያል 40 ሚሊየን ብር፣ አዳማ ብረታብረት ፋብሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች ከሐምሌ ወር ጀምሮ በተለያዩ አካላት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚህም በፌደራል መንግስትና በወርልድ ቪዥን አማካኝነት ከ498 ሺህ 816 ኩንታል…