ጤና የሕጻናት ምግብ ፍላጎት መቀነስን እንዴት ማስተካከል ይቻላል? Amele Demsew Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለውን የምግብ መቀነስ በወላጆች ንቁ ክትትል በቀላሉ ማስተካከል እንደሚቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ የተለያዩ ህመሞች፣ የንጥረ ነገሮች እጥረት፣ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብና የአመጋገብ ልምምድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ብልሹ አሰራር በፈጸሙ 12 ሺህ በላይ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ብልሹ አሰራር በፈጸሙ ከ12 ሺህ በላይ የመንግስት አመራሮችና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው በሰው ሃብትና መልካም…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኳታር በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ይሳተፋሉ Mikias Ayele Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመጪው ግንቦት ወር በኳታር ዶሃ በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ይሳተፋሉ፡፡ በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሪከርድ ባለቤቱ አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በመድረኩ ሰፊ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ የኦሎምፒክ እና…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን በማየቴ ደስ ብሎኛል- ሩሲያዊዉ ኮስሞኖት/አስትሮኖት ሰርጌ ኩት ሰርቺኮቭ Amare Asrat Apr 6, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=V2fLF-Adk60
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Feven Bishaw Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለአግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ አራት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። በተከሰሱበት አንቀጽ እንዲከላከሉ ብይን…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችና የሥነ ምግባር ውሳኔዎች Feven Bishaw Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍና አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በተደረጉት ጨዋታዎችም 21 ግቦች በ18 ተጫዋቾች መቆጠራቸው ነው የተገለጸው፡፡ በሳምንቱ 38 ተጫዋቾችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ገለፀ። በክልሉ ካለው መሬት ከ550 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቡና ተክል የተሸፈነ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና…
ቢዝነስ ለድርቅ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርብቶ አደሮች የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወገኖች ጤናማ እንስሳትን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካይነት ወደ ውጪ ሀገር ለሚልኩ ቄራዎች የሚሸጡበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑ ተመለከተ፡፡ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አሥራት ጤራ (ዶ/ር)…
ስፓርት ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ Mikias Ayele Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቀድሞ ኮከቡን እና የቡድኑ አሰልጣኝ የነበረውን ፍራንክ ላምፓርድ የክለቡ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን አስታውቋል። ላምፓርድ ከቸልሲ አሰልጣኝነት ከተሰናበተ ከሁለት አመት በኋላ ተመልሶ እስከ ውድድር አመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Amele Demsew Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የኦሮሚያ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አህመድ ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ከ 186 ቢሊየን ብር…