የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በጎንደር ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በጎንደር ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቋል።
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና…