Fana: At a Speed of Life!

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገባ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በሀገራቱ የንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ ባለፈም ከሀገሪቱ የገንዘብ…

የሊጉ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የተለያዩ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የሥነ-ምግባር ግድፈት ባሳዩ የተለያዩ ቡድኖች እና ተጫዋቾች ላይ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በተደረጉ…

የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለሙያ የሆኑት አቶ ሐብቱ ማሞ ገለጹ፡፡ አሜሪካ በኢኮኖሚ ለመደገፍ የቀረጸችው ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ወደሀገሪቱ የማስገባት የንግድ ዕድልን (አጎዋ)…

በመዲናዋ ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስታወቀ፡፡ የጉባዔው ዓላማ ÷ በቤተ እምነቶች መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር፣ በአማኞች መካከል…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛውን ዙር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና አስጀመረ። በሚሊኒየም አዳራሽ 4 ሺህ ሰልጣኞች በተገኙበት በይፋ የተጀመረው ስልጠናው በመላ ሀገሪቱ በ57 ከተሞች በ95 ማዕከላት ለ112 ሺህ…

በቱርክ እና ሶሪያ ድንበር አዲስ ርዕደ መሬት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ እና ሶሪያ ድንበር በአዲስ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ በቱርክ ሃታይ ግዛት በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 4 እና 5 ነጥብ 8 የተለካ አዲስ ርዕደ መሬት መከሰቱ ተሰምቷል። እስካሁን በርዕደ መሬቱ ሳቢያ እስከ 5 ሰዎች ለህልፈት ሳይዳረጉ…

በባምባሲ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምዕራብ ወለጋ ዞን እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ወረዳዎች በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው በባምባሲ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የምዕራብ ወለጋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተሊላ…

በአማራ ክልል በ10 ዓመት የመንገድ ሽፋኑን ከ51 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ለማድረስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በክልሉ ያለውን የመንገድ ሽፋን 51 ሺህ 565 ኪሎ ሜትር ለማድረስ እየተሠራ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ ሙሐመድ ያሲን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የክልሉ የመንገድ ሽፋን…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ገለጻና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የሀገር…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድሥት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡   ዛሬ ከምሽቱ 1:12 ሰዓት ገደማ መገናኛ አደባባይ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ…