Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ አነሳች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ ማንሳቷን አስታወቀች። ውሳኔው ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት ይፋ ባደረገችው “የልዩ ቀረጥ ማሻሻያ” ማዕቀፍ የሚተገበር መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት…

በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው ቡድን የማበረታቻ ሽልማት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የእውቅና እና ማበረታቻ ሽልማት ተደረገለት። የአትሌቲክስ ቡድኑ ከዓለም በ2 ወርቅ፣ በ7 ብር እና በ1 ነሐስ በጠቅላላው 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት 2ኛ ደረጃን…

ከጉባዔው ጎን ለጎን ከአፍሪካውያን ጋር የበለጠ የሚያቀራርቡ ምክክሮች ተካሂደዋል- አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ጎን ለጎን ከአፍሪካውያን ወንድሞች ጋር የበለጠ የሚያቀራርቡ ምክክሮች መካሄዳቸውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገባ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በሀገራቱ የንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ ባለፈም ከሀገሪቱ የገንዘብ…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገባ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በሀገራቱ የንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ ባለፈም ከሀገሪቱ የገንዘብ…

የሊጉ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የተለያዩ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የሥነ-ምግባር ግድፈት ባሳዩ የተለያዩ ቡድኖች እና ተጫዋቾች ላይ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በተደረጉ…

የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለሙያ የሆኑት አቶ ሐብቱ ማሞ ገለጹ፡፡ አሜሪካ በኢኮኖሚ ለመደገፍ የቀረጸችው ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ወደሀገሪቱ የማስገባት የንግድ ዕድልን (አጎዋ)…