ፕሬዚዳንት ፑቲን የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ እንዲሳተፉ ጋበዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭድሚር ፑቲን የአፍሪካ መሪዎች በሴንት ፒተርስበርግ በሚካሄደው የሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፑቲን በጣም አስፈላጊ ሲሉ ለገለፁት የሩሲያ አፍሪከ የመሪዎች ጉባኤ ሩሲያ በቂ ቅድመ ዝግጅት እያደረገች…