Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ በወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ አፈፃፀም ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲካሄድ አዘዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በወላይታ ዞን የተደረገው የሕዝበ ውሣኔ ሂደት ሕጋዊነት ለማረጋገጥ አዳጋች ሁኔታ በመፈጠሩ አፈፃፀም ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረገ አዘዘ፡፡ ምርጫ ቦርድ በሒደቱ ቁጥራቸው ጥቂት በማይባል የምርጫ ጣቢያዎች በሕጉ…

ከ60 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እናት 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ ተወገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ60 ዓመት የዕድሜ በለጸጋ እናት 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ ማስወገድ መቻሉ ተገልጿል፡፡ በሆስፒታሉ ስኬታማ ነው የተባለለትን ቀዶ ጥገና ያደረጉት እና የቀዶ ጥገናውን ቡድን የመሩት የማህጸን እና ጽንስ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በመከላከያ ኢንዱስትሪ ልማት በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በመከላከያ ኢንዱስትሪ ልማት እና ኢንቨስትመንት መሥኮች በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ፡፡ በመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ እና በመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል…

ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ከተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ  የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም( ዩ ኤን ዲ ፒ)  በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የልማት…

አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ ሊደግፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ÷ መልዕክታቸውን ለሚመለከታቸው…

ኮኬይን ዕፅ የያዘን ግለሰብ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ የፌደራል ፖሊስ አባላት ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 27 ነጥብ 65 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ዜጋ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኢንስፔክተሮች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል…

የተመድ የልማት ፕሮግራም የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽኑ ለሚያከናውናቸው ተግባራት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአጠቃላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ መክረዋል፡፡ በሰላም ግንባታ…

ኢትዮጵያ በገልፍ ፉድ ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ዱባይ በገልፍ ፉድ ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታው ካሳሁን ጎፌ በኤግዚቢሽኑ መክፈቻ ላይ ተገኝተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛ ዙር ሥልጠና ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛ ዙር ሥልጠና ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምሥት ቀናት እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና በዓለም ባንክ ትብብር የአነስተኛ እና መካከለኛ አንቀሳቃሾች አራተኛ ዙር ሥልጠናን አስመልክቶ ባንኩ በዛሬው ዕለት…