የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=yX5Ks1eUrvE
በዝናብ እጥረት ምክንያት ከ190 ሺህ በላይ ህዝብ በኮንሶ ለምግብ እጥረት ተጋላጭ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን በዝናብ እጥረት ከ190 ሺህ በላይ ህዝብ ለምግብ እጥረት ተጋላጭ እንደሆኑ የኮንሶ ዞን ግብርና መምሪያ የአደጋ ስጋትና ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ጽኅፈት ቤት አስታወቀ፡፡
በበልግ ወቅት የዘነበው የዝናብ መጠን ዝቅተኛ በመሆኑ አጥጋቢ የእርሻ…
ኢትዮጵያን የደኅንነት እና የሚስጥራዊ ህትመት ኢንዱስትሪ ማዕከል ማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚስጥራዊ መለያ እና የክፍያ መፈጸሚያ ሥርአት አገልግሎት ሰጪ ከሆነው ከጃፓኑ ቶፓን ጋር የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡
ኩባንያው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚስጥራዊ መለያ እና የክፍያ መፈጸሚያ…
በመዲናዋ ለቤት ኪራይ የወጣው ደንብ እስከሚሻሻል ድረስ የኪራይ ዋጋ መጨመር አይቻልም- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቤት ኪራይ የወጣው ደንብ እስከሚሻሻል ድረስ የኪራይ ዋጋ መጨመር የማይቻል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
ከንቲባዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ ለቤት ኪራይ የወጣው ደንብ እስከሚሻሻል የቤት ኪራይ…
አስተዳደሩ የ14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓትን ለአርብ መዛወሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ14ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት ለአርብ መዛወሩን አስታወቀ።
ከተማ አስተዳደሩ ዕጣ አወጣጥ ስነስርአቱን በነገው እለት ለማካሄድ ፕሮግራም ይዞ እንደነበር ይታወቃል፡፡
ነገር ግን የህዝብ…
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በአፋር ክልል ከ650 ሺህ በላይ ተረጂዎች ዕርዳታ ማከፋፈሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም በአፋር ክልል በግጭት እና በድርቅ ለተጎዱ ከ650 ሺህ በላይ ወገኖች የምግብ ዕርዳታ ማከፋፈሉን አስታውቋል፡፡
ዕርዳታውን ወደ ክልሉ ያደረሰው በየስድስት ሣምንታት ልዩነት በማጓጓዝ መሆኑን ጠቁሟል።
ባለፈው ሳምንትም…
1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 24 ኢትዮጵያውያንን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ከተመላሾች ውስጥም አምስቱ ህጻናት መሆናቸውን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ለተመላሽ…