የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የትኞቹም አሸባሪ ኃይላት በጀመርነው መንገድ ጉዟችንን አጠናክረን ከቀጠልን ይጠፋሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የትኞቹም አሸባሪ ኃይላት በጀመርነው መንገድ ጉዟችንን አጠናክረን ከቀጠልን ይጠፋሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የአሸባሪው ሸኔም ሆነ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደራስያን ማኅበር ዓመታዊውን የንባብ ቀን መርሐ ግብር እያካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ዓመታዊውን የንባብ ቀን መርሐ ግብር በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አበረ አዳሙ ባደረጉት ንግግር÷ ሰኔ 30 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንባብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ Amele Demsew Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ክልል አቀፉ መርሐ ግብሩ "አሻራችን ለትውልዳችን" በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ዞን ዑራ ወረዳ አምባ 5 ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ችግኝ ተክለን እየተንከባከብን፥ የሃይማኖትና የብሔር አክራሪነትን እንነቅላለን” – የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጆች እስትንፋስ መሠረት የሆኑ እፅዋቶችን ተክለን እየተንከባከብን የሰው ልጆች ክፉ ነቀርሳ የሆኑ የሃይማኖት አክራሪነት እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን ነቅለን ለማስወገድ እንሰራን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው የተመራው የከፍተኛ አመራሮች ቡድን የችግኝ ተከላ አካሄደ Mikias Ayele Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው የተመራው ከፍተኛ የክልልና የዞን አመራሮች ቡድን ከብላቴ ልዩ የግዳጅ ማሰልጠኛ አመራሮችና ሰልጣኞች ጋር በወላይታ ዞን ሆቢቻ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የደቡብ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ዝግጅት የባለ ብዙ ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዩኔስኮ የማይዳሰሱ የባህል ቅርሶች በይነ መንግስታት ኮሚቴ አባል ሆነች Amele Demsew Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንሳዊ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰሱ የባህል ቅርሶች በይነ መንግስታት ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ በፈረንጆች ሐምሌ 5 ቀን እስከ 7 ቀን 2022 በተካሄደው የዩኔስኮ የማይዳሰሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮችና በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ የሚወያየው የምክር ቤቱ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ጉዳዮች እና በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ የሚወያየው የምክር ቤቱ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በአሁኑ ወቅትም የምክር ቤቱ አባላት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች 3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ Amare Asrat Jul 6, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=JU8_pHYdRao