በጋምቤላ ክልል የምግብ ዋስትናን በዘመናዊ ግብርና ለማረጋገጥ በትኩረት ይሠራል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘመናዊ የግብርና ልማት እስትራቴጂ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡
በክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢ ቢሮ በዘላቂ የልማት ግብ በጀት ድጋፍ በላሬና፣ በአቦቦ…